Adminhctedu
ሆሳዕና የትምህርት ኮሌጅ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ እያካሄደ ነው። ቦርዱ በተለያዩ ጉዳዮች ውይይት እያካሄደ ስሆን ዋና ዋና አጀንዳዎቹም የኮሌጁን አምስት ዓመት (ከ2018-2022 ዓ.ም) ስትራቴጂክ ዕቅድ በቦርድ ማጽደቅ፣ የስራ አመራር ቦርድ የ2018 ዓ.ም ዕቅድ፣ የ2018 ዓ. ም የኮሌጁ መሪ ዕቅድ፣ የ2018 ዓ. ም የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም እና የተከታታይ ትምህርት ማስፈፀሚያ ደንብ መርምሮ መጽደቅ የሚሉ ናቸው። የኮሌጁ የስራ አመራር ቦርድ በእነዚህ ጉዳዮች ሰፋ ያለ ውይይት ካደረገ በኋላ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።