Home

The FDRGE Education and Training Policy (ETP) states “Teacher education and training components will emphasize basic knowledge and professional code of ethics, methodology and practical trainings.” The TEIs programs have to be compatible with and reflect this situation. How well the programs are preparing education professionals is a significant social as well as professional matter.

https://www.hec.edu.et/bangbet-casino-2023-comprehensive-review/

Read more

New ሐምሌ, 30/2013 ዓ/ም (ሆሳዕና)

=================================

የኢፌዴሪ ት/ት ሚኒስቴር፤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል ት/ት ቢሮና የሀዲያ ዞን ት/ት መምሪያ ኃላፊዎች፡- ደ/ር ገረመው ሁሉቀ- የኢፌዴሪ ትምህርት ምኒስቴር ምንስትር ዴኤታ፣ አቶ መሔ ቦዳ- የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ ደ/ር አበበ ሎለሞ- የሀዲያ ዞን ም/አስተዳዳሪና የት/ት መምሪያ ኃላፊ፣ አቶ

Read more

New ሐምሌ, 29/2013 ዓ/ም (ሆሳዕና)

=================================

በአዲሱ የአጠቃላይ ትምህርት ስርዓተ ትምህርት በኢፌዴሪ ት/ት ሚኒስቴርና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል ት/ት ቢሮ ትብብር በሳይንስና ቴክኖሎጂ የስራ ፈጠረና ትግበራ እና በሌሎችም ጉዳዮች በሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለባለድርሻ አካላት ስልጠነ ተሰጠ…

New ነሐሴ 15/2013 ዓ/ም (ሆሳዕና)

=================================

እንኳን ደስ አላችሁ!!የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ22 ትምህርት ክፍሎች ለ16ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን 1040 ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ ዛሬ አስመርቋል፡፡

New

 የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የ2013 ዓ/ም አረጓዴ አሻራ ማስቀመጥ ፕሮግራም:

=================================

የአረጓዴ አሻራ ለትውልድ የማስቀመጥ ፕሮገራም በሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አመራሮች፣ አስተዳደር ሠራተኞችና መምህራን የሀገሪቱን የአረጓዴ አሻራ የማኖር ዕቅድ ለማሳካት የተለያዩ ችግኞችን በመትከል ሀገራዊ ግዴታውን ተወጥቷል፡፡

የሆሳዕና ትምህርት ኮሌጅ የ2014 ዓ/ም